Ethiopia - ‹‹ጌታቸው ረዳ አማራ ነው›› ክሱ፣የጌታቸው መልስና አቋም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 106

  • @haletahaleta-mj4ny
    @haletahaleta-mj4ny 2 часа назад +8

    ፈጣሪ ሀገራችንን ከዘርና ጎጠኝነት ነጥሎ አንድ ያርገን አቦ የ እከሌ የእንትና መባል ሰልችቶናል

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 Час назад +6

    ጌታቸው አማራ ነው ካሉ አላማጣ አካባቢ አስረክበው ይውጡ። ሕዝቡን ጠልቶና የእኛ አይደለም ተብሎ መሬቱን መውሰድ አይቻልም። ይውጡ።

  • @birhan979
    @birhan979 3 часа назад +11

    ራያ አማራ ወሎ ነው

  • @AbushAbush-c5u
    @AbushAbush-c5u Час назад +3

    ጌታቸዉ እረዳ ድብን ያለ ትግሬ ነው

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 44 минуты назад

    ድሮም እጠረጥር ነበር ጌታቸው ረዳ ብሎ ትገሬ የለም

  • @wudiasahlemariam6847
    @wudiasahlemariam6847 Час назад +1

    ጌቾ አማራ ነው 100%

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 2 часа назад +8

    ራያ አማራጅ ትግሬ ሁኖ አያዉቅም

    • @myBety-s3u
      @myBety-s3u 36 минут назад

      ኤሬ ባክህ መሀይሞች

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 Час назад +1

    ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን እዴት እደሰለቸኝ

  • @Abureyan11
    @Abureyan11 3 часа назад +15

    ለምን ኬንያዊ አይሆንም አመራሩ የተሻለ ይሁን እንጂ

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 2 часа назад +3

    ድንቄም አማራ አማራማ ቢሆን ወገኖቼ ከአማራ ጋር ሂሣብ አወራርዳለሁ ያለ የመጀመሪያዉ ጀኖሣይደር እሱ አይደል እንዴ ገና በኣማራ ላይ በንፁሃን ህዝብ ላይ ግፍና በደል ያደረሱ ሁሉም በየተራ የመዳህኒያለም ጅራፍ ይገረፋሉ ይህን ለማየት ግን እድሜና ጤና ይስጠን የኢትዮጵያን ጠላቶች እግዚአብሔር ከእግርዋ በታች ያድርግላት አሜን፡፡

  • @Munababa507
    @Munababa507 3 часа назад +5

    First🎉 ሰላም ለሀገራችን

  • @MinilikGetnet
    @MinilikGetnet 3 часа назад +5

    Egziabher Ethiopianna Hzbochuan Yibark ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abukisd8605
    @abukisd8605 Час назад

    whatever you say, one thing is true Getachew Reda is one of the top politician in Ethiopia.

  • @mahi-s2o7d
    @mahi-s2o7d 2 часа назад +3

    27አመት ለአማራና ኦረሞ የቆፈሩት ጉድጓድ ለራሳቸዉ መቀበርያ ሆነ እሰይ😂🎉

  • @dawitegedile3141
    @dawitegedile3141 Час назад

    ጌታቸው ረዳ እህቱና ወንድሙ የአማራ ክልል ሰራተኞች እንደሆኑ ይነገራል ስለዚህ የቀረበበት የማንነት ጥያቄ ነው ማለት ነው ስለዚህ ጌታቸው ወደማንነቱ መመለስ ቢመሽም ይጠቅመዋል እንጅ ተጎጂ አይሆንም

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 часа назад +2

    የአማራ የብሔርተኝነት ጥያቄ የሚነዝረው ሁሉ በጣም ይገርሙኛል፤አሁን ባለንበት ጊዜ ከብሔርተኝነት ትግል ውጭ ሌላ ምርጫ የለንም!በመሠረቱ ብሔርተኝነት ዘረኝነት አይደለም፤ሀገሪቱ እንደሆነች በዘረኞች ፈርሳለች!

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 часа назад +7

    እሱን ብሎ አማራ፣ ጠላታችን ነው እንጂ

  • @Mule0411
    @Mule0411 38 минут назад

    የአማርኛ ችሎታውንና አንደበተሩትነቱን ተጠቅመው ጥግ አስያዙት። ይበለው!!!

  • @GizachewAbera-h3n
    @GizachewAbera-h3n 3 часа назад +5

    የኢትዮጵያ ችግር እሄ ነው ሰውን በጎሳ መካፋፋል

  • @የሺዬ-ደ3ሰ
    @የሺዬ-ደ3ሰ 2 часа назад +4

    ጌቾ እና አማራ መሆኑን እሱም ያቃን ግን ስልጣን እና ጥቅም ነው ወደቁልቋል የሄደው አሁንም አማራ ነው ትናትም አማራ ነው ራያ እራዩማ 💚💛❤👌

    • @solomona8102
      @solomona8102 Час назад

      የቪ ስምሽ ይመሠክራል ወረኛ

  • @HermonMama-cp7qj
    @HermonMama-cp7qj 2 часа назад +2

    እረ አሳከኝ ዛሬ 😂😂😂😂😂 ይመችህ ፈታ

  • @Mussie-l9t
    @Mussie-l9t Час назад

    Even meles zenawi by his father
    From Amhara From gojam.

  • @ZewfuMesele
    @ZewfuMesele 2 часа назад +1

    የአገሬ ሰላም ናፈቀኝ!
    የአሬ ሰላም ናፈቀኝ!
    ነአገሬ ሰላም ናፈቀኝ!

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 40 минут назад

    200% እውነት ነው፤መግቢያችሁ ላይ ስለ ዘረኝነት ያላችሁት።የዘረኝነትና የጥላቻው ፖለቲካ በጥላቻ ከማገዳደልና ከማፈናቀል ሌላ ነገር ያተረፈን ነገር የለም፣አገር እያፈረሰና መንድርም በቋንቋ እየከፋፈለ ነው። ጌታቸውን አማራ የሚለው ውነት ከሆነ በትግራይ በኩል አወዛጋቢ የሆኑ ቦታዎችን ጥያቄ ውስት ያስገባባቸዋል።

  • @oneamhara-r5x
    @oneamhara-r5x 2 часа назад +1

    ሰላም ለሀገራችን

  • @user-gi9bt8nn1b
    @user-gi9bt8nn1b Час назад

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ጌቺ
    ተበድሮ ዘር ውርደትን አለበሱህ
    ይሄን ያሳየን እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 2 часа назад +1

    ትግራይ ለመሆን ትግሪኛ መናገር ጌታቸውም ይናገራል እዛው አካባቢ አድጓል ሌላውስ ትግራይ ከዚህ የተለየ ምን ያመጣል እነ ጌታቸው አሰፋ እነ ሠአረ መኮንን

  • @WaseAli-r8y
    @WaseAli-r8y Час назад

    ዘረኝነት እና ሌብነት ከተወካዮች 10:15 ጭንቅላት ውስጥ ተነቅሎ ካልወጣ ስላም ይናፍቀን ይሆናል እንጂ ስለ ሰላም ማውራት ጉንጭ ማልፋት ነው የሚሆነው።

  • @teshomeseime768
    @teshomeseime768 2 часа назад +1

    We shall believe that as a nation, we are failed state

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460 55 минут назад

    ትግራይ እና አማራ የዘር ድብልቅልቅ የሚበዛባቸው አካባቢዎች ናቸው አንድ ሰው ትግራዋይ ሲሆን በአሽተሳሰቡ እና ለህዝቡ ባለው የጥቅም ማስከበር ጉዳይ ነው አማራም ሊያስብለው የሚችለው ለአማራ ህዝብ ባለው የፖለቲካ ቀና ምልክታ ነው በደም ከሆነ ግን ግን የጠራሁ ነኝ ለማለት ይከብዳል ስለዚህ የጌታቸው አመለካከት ትግራይ ነው አማራ ሊሆን አይችልም

  • @sosenabekele-h9e
    @sosenabekele-h9e 2 часа назад +1

    ጌቾ የጁንታ አለቃ ትግሬ ምስጥ ነው ይህኔ ቆሻሻ ተግባራቸውን ኢትዮጵያ ህዝብ ላይ መርዛቸውን እረጩ የቃራችሁትም እግዚአብሔር ያጥፋችሁ😊

  • @AsfawDefar-y3t
    @AsfawDefar-y3t 2 часа назад

    የራያና የወልቃይ ፋውል ራሳቸው ቁልጭ አድርገው ስላወጡት የጌታቸው ን አማራነት ምስጢር አይደለም መነው ሴኮቱሬን አማራ ብለው አላባረሩት ገራሚዎች ፣

  • @efremabraham2775
    @efremabraham2775 3 часа назад +1

    Gobez gazetegna neh. Your way of presentation is excellent.

  • @EvodeMuligo
    @EvodeMuligo 2 часа назад

    ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሀገሩና ሕዝቡን የሚወድ ዕንቁ ነው። ፀረ-ኢትዮጵያ ከሃድ ፣ባንዳ ፣ሀገርና ሕዝቡን ከሃድና ሻጭ የሻዐቭያ ዘር ሀረግ አይደለም።

  • @mekonnenshiferawretta8847
    @mekonnenshiferawretta8847 2 часа назад +1

    አወ ጌታቸው አማራ ነው ግን አማራ መሆኑ ለአማራ ከጥፋት ውጭ ምን ሰራ?

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i Час назад

    አብይ አህመድ እንኳን ትግራይን ገና ባልና ሚስት ይለያያል

  • @sanihassen7274
    @sanihassen7274 2 часа назад +1

    አይ ዘረኝነት !!

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi Час назад

    ምን ለማለት እንደፈለግክ ይገባናል እማርኛ እንዳበጅዋት ትበጃለች ነው እንጂ በየቢሄራችን እውቅና ቢሰጠንና ባህላችን ብናሳድግ ለሚለው ፍላጎት ውሃ ለመቸለስ ነው ።

  • @hamsterkombat-d7z
    @hamsterkombat-d7z Час назад

    ሰውች ኮሱስ አልሆን ብሎን ነው ከዉጭ አሰልጣኝ ማምጣት ያቆምነው።
    ለምን
    ጠቅላይ ሚኒስትር ....... ???????

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 2 часа назад

    ውይ ወገኖች ታጋይና ርዕስ መ.ጌታቹው ረዳ አማራ፤ኦሮሞ፤ትግራዋይ፤ወላይታ፤አፋር ወዘተ ቢሆኑ ምንችግር አለው??? ጥሩ ይምሩ፤ያስተዳሩ ንጂ ለምን ከሱዳን፤ ሱማሌ፤ከጀርመን፤ከዬክሬን አይወለዱም ችግር የለውም እደኔ እኔ እና ዶ/ር ደብረፅዬን እኛ በማናውቀው ጉዳይ ካልሆነ እንዲህ ምርር እድርገው የሚጡሏቸው እይመስለኝም!!!! ሁለቱም የቀን ጉዳይ ሆኖ እንጂ እንዲህ በትንሽ ትልቁ ጉዳይ ስማቸው የሚነሳ ስዎች አይደሉም ምን ይባላል እግዲህ ጊዜ ፍትህ ይስጣቸው❤❤

  • @pauloschele8407
    @pauloschele8407 13 минут назад

    ብዙ ለፍቶ ብዙ ተንከራትቶ ስለነሱ ተከራክሮ በበረሃ ስዘዋዎር ፊቱ ተለዋዉጦ ከሰዉ ተራ ወጥቶ ስያበቃ ዛሬ ሁሉ ተረስቶ አማራ ነዉ ?? አያ ጅቦ ሳታማኸኝ ብላ ሆኖ ??? ዉለታዉ ተረስቶ በአማራነት ምክኒያ ገለል በል ነዉ ነገሩ ።ይሁንና ራያ የአማራ ነዉ ጌታችሁም የአማራ ።

  • @hunegnawdessalegn5228
    @hunegnawdessalegn5228 5 минут назад

    ጌታቸው ረዳ እኮ ትግራዊ አይደለም፡፡ አማራ ነው፡፡ ግን የትውልድ ቦታውን ራያ አለማጣ ን (የአማራን መሬት)ወደ ትግራይ ሲወስዱ ጌተቸውንም(አማራውን) ወሰዱት፡፡ ስለዚህ መሬቱና ጌታቸው ረዳ ማነታቸውን ቀየሩ፡፡ እንዴት መቀየር ይችላሉ ማንነት የይለወጥ ተፈጥሯዊ ነገ ነው፡፡ ማንነት ሰው ሰራሽ አይደለም፡፡

  • @esrael13b
    @esrael13b 45 минут назад

    አዲስ አበባ የኛ ነው? ወልቃይት የኛ ነው? ጌታቸው አማራ ነው? የኔ ነው ወይም የኛ ነው በቃ የወቅቱ አስተሳሰብ ይገርማል ነገር ግን ሰው ለትግራይ ህዝብ ሕይወቱን ይሰጣል ስለዚህ ምን ዋጋ አለው

  • @Mule0411
    @Mule0411 31 минуту назад

    ምን ይገርማል መንደርተኛ በመንደር እሳቤ ቢመዝን

  • @surefiel
    @surefiel 2 часа назад

    ሰላም ለሀገራችን ዘረኛነትን ያጥፉልን።😢😢😢

  • @Angesomv
    @Angesomv 2 часа назад +1

    ተጋሩ ነኝ አለ እኮ

  • @BizuworkFantaye-u4n
    @BizuworkFantaye-u4n 2 часа назад

    እንኳን ሆነ

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu Час назад

    ኣወ ጌታቸው ረዳ ኣማራ ነው ማንነቱን ክዶ ነው እጅ😂😂😂።

  • @Mulugeta8615
    @Mulugeta8615 2 часа назад +1

    ጌቾ አማራ ካልክ ጌታቸው የተወለደበትን አገር የትግራይ ክልል ነው ማለት ምን ማለት ነው ቀድመው የተናገሩት ማስታወስ የሚችሉ ካልሆነ አይናገሩ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s Час назад

      አላማጣ ወሎ አማራ ነው የምን ትግሬ

  • @meazaplein5306
    @meazaplein5306 3 часа назад

    Hake new getache amara new zerun yekeda banda😢😢😢

  • @muluadamgebeyehu3917
    @muluadamgebeyehu3917 3 часа назад +2

    ደንቆሮ ማለት እናንተ ናቹህ፤ ጌቾ ምንም የ አማራ ማነት የለውም አለቀ፤እሱም ተናግሯል፤ ይሄም ፖለቲካ መሆኑ ነው!?

  • @Naolkoo4595
    @Naolkoo4595 2 часа назад

    Tultulaaaaaa Turinaafaaaa Awurtooo Aderoch!!! 💀💀😭😭

  • @AmareTsega-f5q
    @AmareTsega-f5q 3 часа назад

    ትግራይን በድሜ ዘመኗ የሌላ አካባቢ ሠው አሥተዳድሯት አያውቅም አሁን ግን ለሁለት አመት ቢሆንም አማራ ገዝቷታል ወንድሙ ዛጊድ ቀደም ብሎ አማራ ነኝ ብሎ ከወጣ አራት አመት በላይ ነው

  • @SamiYatachuhat
    @SamiYatachuhat 3 часа назад

    ይህ ሁኔታ ይባልጥና በግልፅ እየወጣ የመጠዉ የአሁኑ የለዉጥ መንግሥት ሊመጣ እንቅስቃሴ ከጀመራባት ጊዜ ጀምሮ ነዉ።

  • @AdaneLema-pe3yx
    @AdaneLema-pe3yx 2 часа назад

    የጌታቸው መልስና አቋምስ

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 2 часа назад

    😂😂😂 ጌታቸው ረዳ እውነት ነው
    አማራ ነው ዘመን የለንም ከነገርናችሁ
    ግን አሁን ትግራይ ለሁለት ተከፍለው
    ጌታቸው ረዳ አማራ ነው ለማለት
    አልዘገየም 😂😂😂

  • @SeeSaw-wo4qx
    @SeeSaw-wo4qx 2 часа назад

    Feta Daily also scores points against TPLF on account of the point mentioned.

  • @MarhabaWasel
    @MarhabaWasel 2 часа назад

    😂😂😂በአቶ ጌታቸው ጀምረህ
    በ አቶ ጌታቸው ጨረስክ ይሄ ዜኔ መሆኑ ነው

  • @AhmedhussienAhmed-nr2hz
    @AhmedhussienAhmed-nr2hz 38 минут назад

    በፊት ትግራያዊ ነው አላላችሁም እንደ አሁን ደሞ አማራ ነው ኪኪኪኪ

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf 2 часа назад

    የቀድሞ የጀርመኑ እግር ኳስ ተጫዋች ኦዚል በደም ቱርካዊ ነበር የተወለደውና ዜግነቱ ግን ጀርመናዊ ነበር ፣ዋንጫ ሲያሸንፉ ጀርመናዊ ጎበዝ ይሉት ነበር ሲሸነፉ ግን ስደተኛ ቱርካዊ ይሉኛል ብሎ በማልቀስ ብሶቱ ተናገረ፣ዘረኝነት ጥንብ ናት ስትጠጋት አንተንም ትጠነባለህ አትቅረቡዋት ብሎዋል ነብዩ ሙሀመድ ሰ-አ,ወ

  • @ademseyd-d4s
    @ademseyd-d4s 3 часа назад

    እውነተኛ ታሪኩ በ1997 ህወሓት ኢህአዴግን ሲቃወምና ሲተች ነበር ይህን የተረዳው ሴረኛው መለስ ወደ ራሱ ማረከው ከዝያ በደካማነቱ ገብተው አስቀሩት እንጅ ወሎየ ነው

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 2 часа назад

    አላማጣ ነው ጌታቸው በፍጹም ትግራዋይ አይደለም ።

  • @teklureda
    @teklureda Час назад

    Yehan yahile ye Tigray tilcha yalew media alyehum mecham endasebekew ayhonelehim

  • @MarryKostir
    @MarryKostir 2 часа назад +1

    Werega hula

  • @nuale23
    @nuale23 Час назад

    ዘላለም ዘር ቆጠራ ኤጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭ

  • @SelamKidan-o6u
    @SelamKidan-o6u 3 часа назад

    Amara v tigray one

  • @MarhabaWasel
    @MarhabaWasel 2 часа назад

    😂😂😂መለኮታዊ ጣልቃ ገብነት ይምጣልን እናም ኤሊመናቲዎችንና አብይ ናዚዝም ያጥፋልን ልክ ካሊፎርኒያ ን እንዳወደማት 666 ትን ያውድምልን።

  • @ShukriSadik-b6e
    @ShukriSadik-b6e 3 часа назад

    የእውነት ዘሬ ነወ የተነገቸሁ እንዳ ዚህ አይነት የዘርኝ በሽታ አገራቸን በሸታ ነው ሚክንያት ህዝባችን ደክማጎ ሰለዘርኛ ነት ነወ

  • @Esubalw-z3k
    @Esubalw-z3k 12 минут назад

    አቺ አምጭው አቺው ፍጭው

  • @mujibjemal8549
    @mujibjemal8549 2 часа назад

    ፓለቲከኛ ማለት ክፋ ነው

  • @esmaeljemal3918
    @esmaeljemal3918 3 часа назад

    Next Sle debresion

  • @TiruyeMekonnen
    @TiruyeMekonnen 3 часа назад +2

    አልሰማአለን እንጅ ነግረነው ነበር😉 አማራው ጌቾ😉 የህወሓት አለቃ😁😁😁

  • @HamidsaidHamidsaid
    @HamidsaidHamidsaid Час назад

    ሁሉም የ አብይ ቁማር ኖው 🤣

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 2 часа назад

    ራያ አማራ ወሎ ነው ስለዚ እንደማትፈልጉት ጌቼን እናውቃለን ራያን መሪቱን እና ሴቱን ነው የምንፈልገው እንደምትሉ። ይታወቃል። የራያን ወንድ ወንድ አይደለም ሚስቱንም ሐገሩንም መውሰድ። ምን ያሕል ራያን መድፈር ትቤት እንደሆነ አላቅም ጌችንም ከተጠቀማችውበት በኋላ ልትገሉት እንደምትችሉ። አልጠራጠርም። ግን መች አራዳው ቀድሞችዎል። ትምሮ ለዚ ነው የሚጠቅመው። እናንተ በመሪ 60ስልሳ አመት ተከንችራችው ቆማችው ቀርታችዎል መች ወደ 60 አመት ቀድሞችው በሮል

  • @GizachewAbera-h3n
    @GizachewAbera-h3n 3 часа назад +1

    ጌችን ወዳ ፌደራል አምጡ

  • @Amhara251
    @Amhara251 2 часа назад +1

    አዎ እኔመ ምስክርነኝ አማራነው

  • @HenokWondimu-k1g
    @HenokWondimu-k1g 2 часа назад

    ፈታ አብይ😂

  • @MarthaHaymanot
    @MarthaHaymanot Час назад

    what is ur intention?

  • @Oromtichaxabbo1
    @Oromtichaxabbo1 Час назад

    ራያ ኦሮሞ ነዉ!!

  • @DaniGemeda
    @DaniGemeda 3 часа назад

    Yes8s

  • @meshnet9106
    @meshnet9106 2 часа назад

    Mercenary media!!!

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 2 часа назад

    አይ ፈታ !! ከሰፈርተኝነት ርቀህ ስትቀርብ ትንተናህ እንዴት ትመቻለህ መሰለህ !!

  • @mohamedsualih5498
    @mohamedsualih5498 2 часа назад

    zeregninet timb nat RSAW

  • @Badema1991
    @Badema1991 2 часа назад

    በዘር እና በሐይማኖት ችግር የተጨማለቀ ሐገር ይዘሕ ስለ ኤርትራ ምንም አይነት ዜና አትዘግብ ምክር ቢጤ ነው የነገርኩህ

    • @HdhrHrrh
      @HdhrHrrh 58 минут назад

      ባርያ😂😂😂

  • @edenDemilshe
    @edenDemilshe 2 часа назад

    አሁንአንተ ምንንበተመለከተ ምን ልታሳየን ነው ያቀረብክልን

  • @saved1580
    @saved1580 3 часа назад

    ሉቃስ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በሰንበትም በእርሻ መካከል ያልፍ ነበር ደቀ መዛሙርቱም እሸት ይቀጥፉ በእጃቸውም እያሹ ይበሉ ነበር።
    ² ከፈሪሳውያን ግን አንዳንዶቹ፦ በሰንበት ሊደረግ ያልተፈቀደውን ስለ ምን ታደርጋላችሁ? አሉአቸው።
    ³-⁴ ኢየሱስም ለእነርሱ መልሶ፦ ዳዊት በተራበ ጊዜ እርሱ አብረውት ከነበሩ ጋር ያደረገውን፥ ወደ እግዚአብሔር ቤት እንደ ገባ ከካህናት ብቻ በቀር መብላቱ ያልተፈቀደውን የመሥዋዕትን እንጀራ ይዞ እንደ በላ፥ ከእርሱም ጋር ለነበሩት ደግሞ እንደ ሰጣቸው ይህን አላነበባችሁምን? አለ።
    ⁵ የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነው አላቸውም።
    ⁶ በሌላው ሰንበትም ወደ ምኵራብ ገብቶ አስተማረ፤ በዚያም ቀኝ እጁ የሰለለች ሰው ነበረ፤
    ⁷ ጻፎችና ፈሪሳውያንም መክሰሻ ሊያገኙበት በሰንበት ይፈውስ እንደ ሆነ ይጠባበቁት ነበር።
    ⁸ እርሱ ግን አሳባቸውን አውቆ እጁ የሰለለችውን ሰው፦ ተነሣና በመካከል ቁም አለው፤ ተነሥቶም ቆመ።
    ⁹ ኢየሱስም፦ እጠይቃችኋለሁ፤ በሰንበት በጎ ማድረግ ተፈቅዶአልን ወይስ ክፉ? ነፍስ ማዳንን ወይስ መግደል? አላቸው።
    ¹⁰ ሁላቸውንም ዙሪያውን አየና ሰውዬውን፦ እጅህን ዘርጋ አለው። እርሱም እንዲህ አደረገ፥ እጁም እንደ ሁለተኛይቱ ዳነች።
    ¹¹ እነርሱም ቍጣ ሞላባቸው፥ በኢየሱስም ምን እንዲያደርጉበት እርስ በርሳቸው ተባባሉ።
    ¹² በነዚህም ወራት ይጸልይ ዘንድ ወደ ተራራ ወጣ፥ ሌሊቱንም ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ሲጸልይ አደረ።
    ¹³ በነጋም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን ጠራ፥ ከእነርሱም አሥራ ሁለት መረጠ ደግሞም ሐዋርያት ብሎ ሰየማቸው፤
    ¹⁴ እነርሱም፥ ጴጥሮስ ብሎ እንደ ገና የሰየመው ስምዖን፥ ወንድሙም እንድርያስ፥ ያዕቆብም ዮሐንስም፥ ፊልጶስም በርተሎሜዎስም፥
    ¹⁵ ማቴዎስም ቶማስም፥ የእልፍዮስ ልጅ ያዕቆብም ቀናተኛ የሚባለው ስምዖንም፥
    ¹⁶ የያዕቆብ ይሁዳም፥ አሳልፎ የሰጠውም የአስቆሮቱ ይሁዳ ናቸው።
    ¹⁷ ከእነርሱም ጋር ወርዶ በተካከለ ስፍራ ቆመ፥ ከደቀ መዛሙርቱም ወገን ብዙ ሕዝብ ነበረ፥ ደግሞም ሊሰሙትና ከደዌአቸው ሊፈወሱ ከይሁዳ ሁሉ ከኢየሩሳሌምም ከጢሮስና ከሲዶና ባሕር ዳርም የመጡ ብዙ ሰዎች ነበሩ፤
    ¹⁸ ከርኵሳንም መናፍስት ይሠቃዩ የነበሩት ተፈወሱ፤
    ¹⁹ ከእርሱም ኃይል ወጥቶ ሁሉን ይፈውስ ነበርና ሕዝቡ ሁሉ ሊዳስሱት ይሹ ነበር።
    ²⁰ እርሱም ወደ ደቀ መዛሙርቱ ዓይኑን አነሣ እንዲህም አላቸው፦ እናንተ ድሆች ብፁዓን ናችሁ፥ የእግዚአብሔር መንግሥት የእናንተ ነውና።
    ²¹ እናንተ አሁን የምትራቡ ብፁዓን ናችሁ፥ ትጠግባላችሁና። እናንተ አሁን የምታለቅሱ ብፁዓን ናችሁ፥ ትስቃላችሁና።
    ²² ሰዎች ስለ ሰው ልጅ ሲጠሉአችሁ ሲለዩአችሁም ሲነቅፉአችሁም ስማችሁንም እንደ ክፉ ሲያወጡ፥ ብፁዓን ናችሁ።
    ²³ እነሆ፥ ዋጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነውና በዚያን ቀን ደስ ይበላችሁ ዝለሉም፤ አባቶቻቸው ነቢያትን እንዲህ ያደርጉባቸው ነበርና።
    ²⁴ ነገር ግን እናንተ ባለ ጠጎች ወዮላችሁ፥ መጽናናታችሁን ተቀብላችኋልና።
    ²⁵ እናንተ አሁን የጠገባችሁ ወዮላችሁ፥ ትራባላችሁና። እናንተ አሁን የምትስቁ ወዮላችሁ፥ ታዝናላችሁና ታለቅሱማላችሁ።
    ²⁶ ሰዎች ሁሉ መልካም ሲናገሩላችሁ፥ ወዮላችሁ፤ አባቶቻቸው ለሐሰተኞች ነቢያት እንዲሁ ያደርጉላቸው ነበርና።
    ²⁷ ነገር ግን ለእናንተ ለምትሰሙ እላችኋለሁ፥ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ ለሚጠሉአችሁ መልካም አድርጉ፥
    ²⁸ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ስለሚበድሉአችሁም ጸልዩ።
    ²⁹ ጕንጭህን ለሚመታህ ደግሞ ሁለተኛውን ስጠው፥ መጐናጸፊያህንም ለሚወስድ እጀ ጠባብህን ደግሞ አትከልክለው።
    ³⁰ ለሚለምንህ ሁሉ ስጥ፥ ገንዘብህንም የሚወስድ እንዲመልስ አትጠይቀው።
    ³¹ ሰዎችም ሊያደርጉላችሁ እንደምትወዱ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው።
    ³² የሚወዱአችሁንማ ብትወዱ፥ ምን ምስጋና አላችሁ? ኃጢአተኞች ደግሞ የሚወዱአቸውን ይወዳሉና።
    ³³ መልካምም ለሚያደርጉላችሁ መልካም ብታደርጉ፥ ምን ምስጋና አላችሁ? ኃጢአተኞች ደግሞ ያን ያደርጋሉና።
    ³⁴ እንድትወስዱባቸው ተስፋ ለምታደርጉአቸው ብታበድሩ፥ ምን ምስጋና አላችሁ? ኃጢአተኞች ደግሞ በትክክል እንዲቀበሉ ለኃጢአተኞች ያበድራሉ።
    ³⁵ ነገር ግን ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ መልካም አድርጉ፤ ምንም ተስፋ ሳታደርጉም አበድሩ፥ ዋጋችሁም ታላቅ ይሆናል፥ የልዑልም ልጆች ትሆናላችሁ፥ እርሱ ለማያመሰግኑ ለክፉዎችም ቸር ነውና።
    ³⁶ አባታችሁ ርኅሩኅ እንደ ሆነ ርኅሩኆች ሁኑ።
    ³⁷ አትፍረዱ አይፈረድባችሁምም፤ አትኰንኑ አትኰነኑምም። ይቅር በሉ ይቅርም ትባላላችሁ።
    ³⁸ ስጡ ይሰጣችሁማል፤ በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ተመልሶ ይሰፈርላችኋልና፥ የተጨቈነና የተነቀነቀ የተትረፈረፈም መልካም መስፈሪያ በእቅፋችሁ ይሰጣችኋል።
    ³⁹ ምሳሌም አላቸው፦ ዕውር ዕውርን ሊመራ ይችላልን? ሁለቱ በጕድጓድ አይወድቁምን?
    ⁴⁰ ደቀ መዝሙር ከመምህሩ አይበልጥም፤ ፈጽሞ የተማረ ሁሉ ግን እንደ መምህሩ ይሆናል።
    ⁴¹ በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለ ምን ታያለህ፥ በራስህ ዓይን ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?
    ⁴² በዓይንህ ያለውን ምሰሶ ራስህ ሳታይ፥ እንዴት ወንድምህን፦ ወንድሜ ሆይ፥ በዓይንህ ያለውን ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ ልትል ትችላለህ? አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ ከዚያም በኋላ በወንድምህ ዓይን ያለውን ጉድፍ ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።
    ⁴³ ክፉ ፍሬ የሚያደርግ መልካም ዛፍ የለምና፥ እንዲሁም መልካም ፍሬ የሚያደርግ ክፉ ዛፍ የለም።
    ⁴⁴ ዛፍ ሁሉ ከፍሬው ይታወቃልና፤ ከእሾህ በለስ አይለቅሙም፥ ከአጣጥ ቍጥቋጦም ወይን አይቈርጡም።
    ⁴⁵ በልብ ሞልቶ ከተረፈው አፉ ይናገራልና መልካም ሰው ከልብ መልካም መዝገብ መልካሙን ያወጣል፥ ክፉ ሰውም ከልብ ክፉ መዝገብ ክፉውን ያወጣል።
    ⁴⁶ ስለ ምን፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ ትሉኛላችሁ፥ የምለውንም አታደርጉም?
    ⁴⁷ ወደ እኔ የሚመጣ ሁሉ ቃሌንም ሰምቶ የሚያደርገው፥ ማንን እንዲመስል አሳያችኋለሁ።
    ⁴⁸ ቤት ሲሠራ አጥልቆ የቆፈረ በዓለት ላይም የመሠረተ ሰውን ይመስላል፤ ጐርፍም በመጣ ጊዜ ወንዙ ያን ቤት ገፋው፥ በዓለት ላይም ስለ ተመሠረተ ሊያናውጠው አልቻለም።
    ⁴⁹ ሰምቶ የማያደርገው ግን ያለ መሠረት በምድር ላይ ቤቱን የሠራ ሰውን ይመስላል፤ ወንዙም ገፋው ወዲያውም ወደቀ የዚያ ቤት አወዳደቅም ታላቅ ሆነ።

  • @SelamKidan-o6u
    @SelamKidan-o6u 3 часа назад

    Weshtam midya

  • @ShukriSadik-b6e
    @ShukriSadik-b6e 3 часа назад

    ሌበ ስሳርቅ አይጣለም ሰካፈል እንች ❤❤❤❤❤

  • @DaniGemeda
    @DaniGemeda 3 часа назад

    Yesus yimaxal

  • @SelamKidan-o6u
    @SelamKidan-o6u 3 часа назад

    Pp weshtam

  • @legessehailu8690
    @legessehailu8690 2 часа назад

    የዚህ ሁሉ ችግር አማራ ድሮ በፈጠረውና አሁን በድብቅ የሚያቀነቅነው ዘረኝነት ነው።

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s Час назад

      ቆሻሻ መሀይም መጀመሪያ ተማሪ